“የእርዳታ እህል የጫኑ መኪኖች የሚፈተሹት ለደህንነት ነው” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ
Your browser doesn’t support HTML5
የአማራ ክልል መንግሥት ወደ ትግራይ የሚጓጓዙ የሰብዓዊ የእርዳታ እህሎችን በጥብቅ በመፈተሽ በፍጥነት ለሕዝቡ እንዲደርስ የማድረግ ሥራ እየሠራ መሆኑን ገለፀ።
Your browser doesn’t support HTML5