የባይደን አስተዳደር ሁሉንም አሜሪካዊያን ለማስከተብ አዲስ ዕቅድ አውጥቷል

Your browser doesn’t support HTML5

በዩናይትድ ስቴትስ አንድ ሶስተኛ የሚሆነው ሕዝብ በኮሮና ቫይረስ አማካኝነት የሚመጣው የኮቪድ 19 በሽታ መከላከያ ክትባትን አልወሰደም፡፡ በክትባቱ ዙሪያ ያለው የሃሳብ ልዩነትም ቫይረሱን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት እያከበደው ይገኛል፡፡