"መልካም ወንዶችን በማበረታታት የሴቶችን እኩልነት ማፋጠን እንችላለን" አቶ ጌታአለም ካሳ
Your browser doesn’t support HTML5
የሴቶች እኩልነትን በጤናው፣ በትምህርት እና በተለያዩ ዘርፎች ውስጥ ለማካተት የተለያዩ ጥረቶች የሚደረጉ ሲሆን ሃገር በቀል የሆነው ሕይወት አትዮጵያ የሴቶች እኩልነትን ለማሳካት የወንዶች ማሳተፍ አስፈላጊነት ያምናል፡፡ ወንዶችን በሙሉ እንደ ጥቃት አድራሽ ከመውሰድ ይልቅም መልካሞቹን በማበረታታት እና ተምሳሌትነት በማድረግ እንዲሁም ለወንዶች እና የሃይማኖት አባቶች ስለሴቶች እኩልነት አስፈላጊነት እና ስነተዋልዶም ጭምር መረዳት የሚችሉበትን ሁኔታ ላይ እየሰራ ይገኛል፡፡