የሰላም ሚኒስትሯ በድሬደዋ እና በሐረር ያደረጉት ጉብኝት

Your browser doesn’t support HTML5

ስድስተኛ ኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ  ለአንድ ዓመት ዝግጅት ሲያደርግ እንደነበር የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ። ለስኬታማነቱ  የበርካታ አካላት የጋራ አስተዋጽዖ ወሳኝ ሚና እንደነበረው የሰላም ሚኒስትሯ ሙፈሪያት ካሚል አስታውቀዋል። በድሬዳዋና ሐረር ጉብኝት ያላኬዱት ወይዘሮ ሙፈሪያት ኅብረተሰቡን ያሳተፈ የሰላም አጠባበቅ ውጤት እያሰገኘ ነው ብለዋል።