“ሁለተኛው የግድቡ ሙሌት ከተጠናቀቀ፣ ግብጽና ሱዳን ፊታቸውን ወደ ትብብር ይመልሳሉ” - አምባሳደር ዲና ሙፍቲህ
Your browser doesn’t support HTML5
የተመድ የሕዳሴ ግድብ ጉዳይ ወደ አፍሪካ ሕብረት እንዲመለስ በጸጥታው ምክር ቤት አባላት መወሰኑ ለኢትዮጵያ ትልቅ የዲፕሎማሲ ስኬት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
Your browser doesn’t support HTML5