በኅዳሴ ግድብ ጉዳይ በአፍሪካ ሕብረት የተጀመረው ድርድር እንዲቀጥል የጸጥታው ምክር ቤት አባላት አሳሰቡ
Your browser doesn’t support HTML5
የጸጥታው ምክር ቤት እንዲሰበሰብ የአረብ ሊግ፣ የግብጽ እና የሱዳንን ጥያቄ በማንገብ፣ የምክር ቤቱ ተለዋጭ አባል ቱኒዚያ ባቀረበችው ጥያቄ መሰረት ምክር ቤቱ ትናንት ባደረገው ስብሰባ በአፍሪካ ሕብረት የሚመራውን ድርድር ደግፏል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5