ድምጽ የአበበች ጎበና ማዕከል በጎ ተግባራት ጁላይ 09, 2021 ፀሐይ ዳምጠው Your browser doesn’t support HTML5 የአበበች ጎበና የህፃናት ክብካቤና ልማት ማህበር ላለፉት 41 ዓመታት ከመቶ ሺህ በላይ ወጣቶች የብቃት ስልጠና መስጠቱን አስታውቋል።