ዶ/ር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል የሰጡት መግለጫ
Your browser doesn’t support HTML5
የትግራይ ክልል ፕሬዚደንት ዶ/ር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል ትግራይ ውስጥ ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ ለመጀመርያ ጊዜ መቀሌ ውስጥበትግራይ ቴለቭዥን በሰጡት መግለጫ የክልሉን አመራር “ከኅዳር ጀምሮ አጋጥሞት የነበረውን ፈተና ለመግለፅ የሚከብድ ክፉ ጊዜእንደነበር’ ተናግረዋል።
Your browser doesn’t support HTML5