“ትንኮሳ የሚፈጽም ካለ ክልሉ ተዘጋጅቶ ይጠብቃል” - አቶ አገኘሁ ተሻገር
Your browser doesn’t support HTML5
“ወልቃይት፣ ጠገዴንና ራያን በድጋሚ፣ በጉልበት ለመውሰድ የሚደረግ እንቅስቃሴ፤ በአማራ ህዝብ ዘንድ ተቀባይነት የለውም” ሲሉ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር ተናግረዋል::
Your browser doesn’t support HTML5