“የሕዳሴው ግድብ ከዓለም አቀፍ ጸጥታ ጋር የሚገናኝ አይደለም”- ኢንጂነር ጌዲዮን አስፋው
Your browser doesn’t support HTML5
የጸጥታው ምክር ቤት በሕዳሴ ግድብ ጉዳይ ዛሬ የሚያደርገው ስብሰባ የተለየ ለውጥ እንደማያመጣ ኢትዮጵያውያን የዘርፉ ባለሞያዎች ገለጹ።
“የሕዳሴው ግድብ ከዓለም አቀፍ ጸጥታ ጋር የሚገናኝ አይደለም” የሚሉት የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ ተደራዳሪ እና የባለሞያዎች ቡድንሰብሳቢ ኢንጂነር ጌዲዮን አስፋው ለቪኦኤ በሰጡት ቃል ጉዳዩ ወደ ጸጥታው ምክር ቤት መሔዱን ተቃውመዋል፡፡