በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ሦስቱ ጥፋተኛ ተብለዋል
Your browser doesn’t support HTML5
በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ተጠርጥረው ከተከሱት አራት ግለሰቦች ውስጥ ሦስቱ የጥፋተኛነት ውሳኔ ተላልፎባቸዋል። የጥፋተኝነትፍርድ የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ ልደታ ምድብ ሁለተኛ የፀረ ሽብረርና የሕገመንግሥት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው፡፡
Your browser doesn’t support HTML5