ድምጽ የ“አፍሪካዊቷ ማዘር ቴሬሳ” ስንብት ጁላይ 06, 2021 ፀሐይ ዳምጠው Your browser doesn’t support HTML5 “አፍሪካዊቷ ማዘር ቴሬሳ”፤ “የሺሆች እናት” እየተባሉ የሚጠሩት የወ/ሮ አበበች ጎበናአስከሬን ሥርዓተ-ቀብር ስዛሬ በአዲስ አበባ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል መካነ መቃብርተፈፅሟል።