ድምጽ የክብር ዶክተር አበበች ጎበና ስርዓተ ቀብር ነገ እንደሚፈጸም ተገለጸ ጁላይ 06, 2021 አዲስ ቸኮል Your browser doesn’t support HTML5 አንዳንዴ “የአፍሪካ ማዘር ቴሬዛ” በሚል ቅጽል የሚታወቁት ክብርት አበበች ጎበና በኮሮና ቫይረስ ና ተያያዥ ህመሞች ህይወታቸው ማለፉን የአበበች ጎበና ህጻናት መርጃ ድርጅት ለአሜሪካ ድምጽ አስታውቋል።