የትግራይ ክልል ግጭት እንዲቆም የማይፈልጉ ብዙ አካላት እንዳሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ተናገሩ
Your browser doesn’t support HTML5
የመከላከያ ሠራዊት ከትግራይ ክልል የወጣው በአራት ግንባሮች ተከፍሎ ከአንድ ወርበላይ በቆየ ሂደት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለጹ።
Your browser doesn’t support HTML5