ግብፅ በሁለተኛው የኅዳሴ ግድብ ሙሌት ላይ ተቃውሞ አሰምታለች

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብ በውሃ መሙላት መጀመሯን በይፋ የተናገረችው ግብፅ፤ሙሌቱ የአንድ ወገን እርምጃና  የቀጠናውን ደህንነት እና ሰላም አደጋ ላይ የሚጥልነው በማለት ተቃውሞ ማሰማቷን  አሶሼትድ ፕረስ ዘግቧል። ዘገባውእንድሚከተለው ይቀርባል።