572 ስደተኞች ከመስመጥ ዳኑ
Your browser doesn’t support HTML5
ኤስ.ኦ.ኤስ የተባለ የእርዳታ ሰጪ ድርጅት የሚያስተዳድራቸው መርከቦች ባለፉት ሦስት ቀናት 572 ስደተኞችን ከመስመጥ አደጋ መታደጋቸውን አስታወቀ። እሁድ ዕለት ብቻ 369 ሰዎች ከሞት አደጋ መትረፋቸውን ድርጅቱ ገልጿል። የአውሮፓ ሕብረት የተረፉትን ስደተኞች እንዲቀበልም ድርጅቱ ጥሪ አቅርቧል።
Your browser doesn’t support HTML5