ማህበራዊ መገናኛ ለቋንቋ ትምህርት ፦ ቆይታ ከአቶ አምላኩ ቢክስ ጋር

Your browser doesn’t support HTML5

የዛሬው እንግዳችን ቋንቋ በህዝቦች መካከል የተዘረጋ ድልድይ እንደሆነ ያምናሉ። ይሄንን ለመደገፍ በማሰብ ደግሞ ከቋንቋ ጋር የተያያዙ ስራዎችን ለዓመታት ሲያከናውኑ ቆይተዋል ። የቅርብ ጊዜ እንቅስቃሴያቸው ማህበራዊ መገናኛዎችን ለቋንቋ ማስተማሪያነት ለማዋል ያለመ ነው።ተያያዥ ጉዳዮችን እንጨዋወታለን።