የጆሮ ጤና እና መስማት መሳን

Your browser doesn’t support HTML5

መስማት መሳን በማንኛውም እድሜ ላይ ሊያጋጥም የሚችል ሲሆን ጆሮ ሊቀበለው ከሚችለው በላይ ከፍተኛ በሆነ ድምጽ፣ የእድሜ መግፋት፣ ማጅራት ገትር በሽታ እና በተላያዩ የአእምሮ ጠባሳዎች አማካኝነት ሊከሰት ይችላል፡፡ የጆሯችንን ጤና ለመጠበቅ እንዲሁም ስለምስማት መሳን ዘገባዎችን አካተናል፡፡