ድምጽ በምርጫ ወረቀት የያዘ ሳጥን ደኅንነት ጉዳይ ሁለት ሰው ተቀጣ ጁን 25, 2021 አስቴር ምስጋናው Your browser doesn’t support HTML5 በምዕራብ ጎጃም ዞን ጃቢ ጠህናን ወረዳ አውንት መንዝ ቀበሌ በምርጫው ዋዜማ እለት የምርጫ ወረቀቶችን ሰርቆ ውሀ ውስጥ የከተተው የቀበሌ ሊቀመንበር በእስራት እንዲቀጣ ተፈረደበት።