የትግራይ ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ ተገድለው ተገኘ
Your browser doesn’t support HTML5
በትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር የኢንቨስትመንት ኮምሽን ኃላፊ ሆነው ሲሰሩ የነበሩ ኢንጂነር እምብዛ ታደሰ ተግድለው መገኘታቸው ጊዚያዊ አስተዳደሩ ገለፀ። ኢንጀነሩ ከአሁን በፊትም በትግርኛ ዘፈን ታዋቂ ነበሩ። ጊዚያዊ አስተዳደሩ ግድያውን አውግዞ መግለጫ አውጥቷል።
Your browser doesn’t support HTML5