በኢትዮጵያ በአስደንጋጭ ሁኔታ እየጨመረ የሚገኘው ኮቪድ-19

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በኮቪድ 19 የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑንና በበሽታው ምክንያት ወደ ፅኑ ህሙማን ክፍል የሚገቡና ህይወታቸውን የሚያጡ ሰዎች ቁጥርም በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል።