"በአክሱም ባለው የህክምና አቅርቦት እጥረት ሳቢያ የእናቶች ሞት ከእጥፍ በላይ ጨምሯል" የአክሱም ዩኒቨርስቲ ሆስፒታል

Your browser doesn’t support HTML5

የአሜሪካ ድምጿ ሄዘር መርዶክ ዛሬ በአክሱም የተለያዩ ሆስፒታሎችን ጎብኝታለች። ትግራይ ውስጥ ጦርነቱ ከተጀመረ በኋላ በተፈጠረው የህክምና አቅርቦት ችግር ምክንያት ሆስፒታሎች ነፍሰ ጡሮችን ማስተናገድ አለመቻላቸውን እና የእናቶች ሞት በእጥፍ መጨመሩን ለኤደን ገረመው ነግራታለች። በሌላ በኩል ሄዘር ሰሞኑን ወደ ሃውዜን ተጉዛ በነበረ ጊዜ የተመለከተቻቸውን የወል መቃብሮችና ያነጋገራቸውን የከተማዪቱን ሰዎች ሃሳቦች ያካተተችበትን ዘገባ በድምጽ ዘገባ ውስጥ ተካቷል፡፡