መቀሌ እንዴት ሰነበተች?

Your browser doesn’t support HTML5

የአሜሪካ ድምጽ የመሃከለኛው ምስራቅ ዘጋቢ ሄዘር መርዶክ አሁንም በመቀሌ ከተማ ነው የምትገኘው፡፡ ዛሬ ጠዋትም ከአፍሪካ ቀንድ ዘጋቢ ኤደን ገረመው ጋር ተገናኝተው፤ መቀሌ ከተማ ውስጥ ስላለው የባንክ አገልግሎት፣ ስለኮቪድ 19 እንዲሁም በሆስፒታሎቹ ስላለው የመሳሪያ እጥረት የታዘበችውን ገለጻላታለች፡፡ እንደሚከተለው ይቀርባል፡፡