ኑሮ በጤንነት በግልጽ የማይነገረው የኪንታሮት ችግር እና መፍትሄዎቹ ጁን 09, 2021 ኤደን ገረመው Your browser doesn’t support HTML5 ምቾት የማይሰጠው እና ለመነጋገር እምብዛም ባይደፈርም የብዙዎች ችግር የሆነው ፊንጢጣ ላይ የሚወጣ የኪንታሮት ቁስለት፣ ማሳከክ እና መድማት ችግር እና የመፍትሄ ሃሳቦች ዘገባዎች አሉን፡፡