ሃውዜን - የወል መቃብሮች

እዳጋ ሓሙስ

የአሜሪካ ድምጿ ሄዘር መርዶክ በትግራይ ክልል ትገኛለች፡፡ ያለፉትን ቀናት ከመቀሌ ከተማ በመውጣት በክልሉ ወዳሉ ሌሎች ከተሞች ተጉዛ ነበር፡፡

ሄዘር በእዳጋሃመስ፣ በአዲግራት እና በሃውዜን ያየችውን ለኤደን ገረመው አጋርታታለች፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የአሜሪካ ድምጿ ጋዜጠኛ በእደጋ ሃመስ ፣ አዲግራት እና ሃውዜን