በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ውስጥ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በጣም በአስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይፈልጋሉ

Your browser doesn’t support HTML5

ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው መቀሌ ውስጥ ከሚገኙ መጠለያ ጣቢያዎች በአንዱ ውስጥ የሚገኙ የተፈናቃይ ቤተሰቦች ለዚያች የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢዎች ለተገኙባታ ዕለት ምንም የሚበሉት ነገር አልነበራቸውም። በክልሉ ከተፈጠረው ግጭት የመነጨውና እያደገ በመጣው ቀውስ ውስጥ ከደረሱት ጉዳዮች መካከል ረሃብ አንደኛው ክፍል ብቻ ነው። ዘገባው ትግራይ ክልል የምትገኘው ዘጋቢችያችን ሄዘር ሜርዶክ ነው። ጽዮን ግርማ ታቀርበዋለች።