ዩናይትድ ስቴትስ እስከ ሰኔ ወር ማብቂያ ድረስ 80ሚሊየን ክትባቶችን እንደምትለግስ ቃል ገባች
Your browser doesn’t support HTML5
ከመጪው የአሜሪካ የነጻነት ቀን ጁላይ ፎር በፊት 70 በመቶ የሚሆኑ አሜሪካዊያን አዋቂዎች የኮቪድ 19 ክትባት እንዲወስዱ ፕሬዘዳንት ጆባይደን ለአንድ ወር የሚቆይ ማበረታቻ መርሃግብር ጀመሩ፡፡ በተጨማሪም አተዳደራቸው ሃሙስ ዕለት 25 ሚሊየን የሚሆን ክትባት በተባበሩት መንግስታት በኩል ለኮቫክስ እንደሚለግስ አስታውቋል፡፡ ይህም እስከ ሰኔ ማብቂያ ድረስ 80 ሚሊየን ክትባት ለመለገስ ቃል ከተገባው ውስጥ የመጀመሪያው ነው፡፡