63 የሚሆኑ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ቡድኖች እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ግብጽ ያሰረቻቸውን የፖለቲካ እስረኞች እንድትፈታ ጥሪ አቀረቡ

Your browser doesn’t support HTML5

63 የሚሆኑ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ቡድኖች እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ግብጽ በሃገሯ ውስጥ ያሰረቻቸውን የፖለቲካ እስረኞች እንድትፈታ፣ ወገንተኛ ያልሆኑ ተቋማትን እና በሰላማዊ መንገድ ልዩነቶችን የሚያንጸባርቁ አካላትን ማፈኗን እንድታቆም ጥሪ አቀረቡ፡፡ የናይኪ ቺንግን ሪፖርት ኤደን ገረመው ታቀርበዋለች፡፡