የሃገራዊ ምርጫ ተሳታፊ ፓርቲዎች ለሴቶች ምን ይዘዋል? ጠይቂ ዘመቻ
Your browser doesn’t support HTML5
በመጪው ሃገራዊ ምርጫ ላይ የሚሳተፉ ፓርቲዎችን በመሰረታዊ የኢኮኖሚ፣ የጤና፣ የትምህርት ፖሊሲያቸው ውስጥ ለሴቶች ምን ይዘዋል የሚለውን ሴቶች እንዲጠይቁ የሚያበረታታ ጠይቂ የተሰኘ ዘመቻ በሴታዊት ንቅናቄ ተጀምሯል፡፡ በሴታዊት ንቅናቄ ውስጥ የሴቶች ፖለቲካዊ ተሳትፎ መርሃግብር ስራአስኪያጅ አበባዬ አስራት ጋር ቆይታ ያደረገችዋ ኤደን ገረመው ናት፡፡ አበባዬ ተቋማቸው ሴታዊት ንቅናቄ በ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ላይ ስላለው ተሳትፎ ከምታስረዳበት ውይይታቸው ይጀምራል፡፡