ከጤፍ ስለተሰራው የቆዳ ውበት መጠበቂያ

Your browser doesn’t support HTML5

በሙያዋ ምክንያት የተለያዩ ሀገራትን ለማየት ዕድል ላገኘችው ህይወት ዮሃንስ ለጥቁር እና ጠይም ቆዳ የሚሆኑ ጤናማ የውበት መጠበቂያ ምርቶችን ማግኘት ፈተና ሆኖባት ቆይቷል። የኃላ ኃላ የተመረቀችበትን የመድሃኒት ቅመማ ዘርፍ ከትውልድ ሀገሯ ኢትዮጵያ ሀገራዊ አሻራዎች ጋር አስተባብራ በዐይነቱ ለየት ያለ የውበት መጠበቂያ አምራች ድርጅት መስራች ሆናለች።