ትግራይ ውስጥ ህፃናትን ከወላጆች ወይም ከአሳዳጊዎች ጋር ማገናኘት

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ክልል በተካሄደው ጦርነት ምክንያት ከእናት ኣባታቸው የተጠፋፉ ህፃናት የሚያስፈልጋቸው መሰረታዊ ነገሮችን ለማሟላት እየሰራ መሆኑን የዓለም አቀፍ ኢማጅን ዋን ደይ ድርጅት ትግራይ ሥራ አስከያጅ አቶ ሓለፎም ገዛኢ ገልፀዋል፡፡