ድምጽ ደቡብ ውስጥ የፖሊስና የፀጥታ አባላት ተገደሉ ሜይ 19, 2021 Your browser doesn’t support HTML5 በደቡብ ክልል በቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ “የሸፈቱ” ያሏቸው የታጠቁ ኃይሎች ስምንት የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች መግደላቸውን የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ባውዴ ገለጹ።