የፊት መሸፈኛ ጭምብል ጉዳይ እና አዲሱ የዩናይትድ ስቴትስ መመሪያ
Your browser doesn’t support HTML5
"የተከተቡ ከሆኑ ደህንነታቸው የተጠበቀ ነው። ካልተከተቡ ግን ያን ዋስትና የሚሰጥ ሁኔታ አይፈጠርም። በመሆኑም ከኋለኛው ወገን የሆኑት አሁንም የፊት መሸፈኛ ጭምብላቸውን ማድረግ መቀጠል አለባቸው። ከዚህ ሁሉ የተሻለው ደግሞ ክትባቱን መከተብ ነው።" ዶ/ር ሮሼል ወለንስኪ የዩናይትድ ስቴትሱ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል ድሬክተር።