በሴት ምርጫ ተሳታፊዎች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን መጠቆሚያ ነጻ የስልክ መስመር ይፋ ተደረገ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ የሕግ ባለሞያ ሴቶች ማኅበር ኢውላ ባለፈው ሳምንት ከምርጫ ጋር ተያይዞ በሴት መራጮች፣ አስመራጮች፣ ጋዜጠኞች፣ ታዛቢዎች ላይ ሊፈጠሩ የሚችሉ አካላዊና ስነልቦናዊ ጥቃቶችም ሆኑ ትንኮሳዎችን ሴቶች በነጻ በመደወል ምክር ሊያገኙበት ወይም ሊጠቁሙ የሚችሉበት ነጻ የስልክ መስመር ይፋ አድረጓል፡፡