በኢድ አልፈጥር ቀን ህሙማንን መጎብኘት - ባሕር ዳር
Your browser doesn’t support HTML5
የአማራ ክልል የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሰኢድ መሀመድ የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድርግ በፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተኝተው የሚታከሙ ሕሙማንን ጠይቀዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5