የጎዳና ላይ ኢፍጣር - አዲስ አበባ

Your browser doesn’t support HTML5

በርካታ ቁጥር ያላቸው የእስልምና እምነት ተከታዮች የታደሙበት የጎዳና ላይ የኢፍጣር ፕሮግራም በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
ግንቦት 3/2013 ዓ.ም