የአደባባይ ኢፍጣር በባሕር ዳር

Your browser doesn’t support HTML5

በባሕር ዳር ከተማ የእስልምና እና የክርስትና እምነት ተከታይ ወጣቶች በጋራ ያዘጋጁት የአደባባይ ኢፍጣር ሥነ ስርዓት ትናንት ምሽት ተካሂዷል። የማፍጠሪያውን አካባቢ ክርስቲያን ወጣቶች፣ ከሙስሊም ወጣቶች ጋር በመሆን አጽድተዋል።