እንጉዳይ እንድ ስጋ ፦ ቆይታ ከእንጉዳይ አምራቹ ወጣት ጋር
Your browser doesn’t support HTML5
ዮናታን በቀለ ብዙም ባልተለመደው የእንጉዳይ ማብቀል ስራ ውስጥ የተሰማራው ሺታኪ ድርጅት መስራች ነው።የዛሬ 9 ዓመት የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ ተማሪ በነበረበት ሰዓት የጀመረው ስራ ከእንጀራ በተጨማሪ በተለያዩ ዓለም ከተሞች እየተዟዟረ ልምድ የሚቀስምበትን መልካም ዕድል ፈጥሮለታል።