የጥበብ ንግድ ባንክ በሰዓሊ እና የፎቶ ባለሞያ ሌይኩን ናሁሰናይ

Your browser doesn’t support HTML5

ሰዓሊ ሌይኩን ናሁሰናይ ከሰሞኑም ዘጋርዲያን ወይም "ጠባቂ" የተሰኘ በ17ኛው መቶ ክፍለዘመን የኢትዮጵያ የእንጨት ስራዎች ላይ የተመሰረተ ልዩ መንፈሳዊ ስራዎችን ለዕይታ አቅርቧል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም የሰዓሊ፣ ገጣሚ እና ባለቅኔ ገ/ክርስቶስ ደስታ የግጥም ስራዎች ያካተተ እና የእራሱን የተለያዩ የስነጥበብ ስራዎች ስብስብ የያዘ አርንጓዴ የኪስ መጽሃፍ አሳትሟል፡፡ ቃለምልልሱ ለይኩን በአረንጓዴ መጽሃፉ ላይ ካሰፈረው የገብረክርስቶስ ግጥም ላይ ጥቂት ከሚያነብበት ይጀምራል፡፡