እንባ ጠባቂው ስለተፈናቃዮች ተናገሩ
Your browser doesn’t support HTML5
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋና ኦሮሞ ብሔረሰብ እንዲሁም በቤንሻንጉል ካማሼ አካባቢዎች በተቀሰቀሱ ግጭቶች ወደ 5መቶ ሺህ የሚጠጋ ሰው መፈናቀሉን የኢትዮጵያ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም አስታወቀ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5