የሳልሳይ ወያነ ትግራይ ፓርቲ አመራሮች ከእስር ተፈቱ

Your browser doesn’t support HTML5

ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ታስረው የነበሩ ሁለት የፓርቲው አመራሮች እንደተፈቱ ገለፀ። የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር አቶ አሉላ ሃይሉ እና የፋይናንስ ኃላፊ አቶ ካሕሳይ ሃይሉ አርብ አመሻሽ እንደተፈቱ ተነግሯል።