ጠ/ሚሩ ስለምርጫው ይናገራሉ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የውጭ ኃይሎች ለእነሱ ታዛዥ የሆነ መንግሥት በኢትዮጵያ ለማቋቋም እየሠሩ ናቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ።
ኢትዮጵያ ውስጥ ማንም ሰውየመንግሥት ሥልጣን የሚይዘው በምርጫ ብቻ እንደሆነም አሳሰቡ። በሚቀጥለው ሳምንት በክልሎች የሚከናወነው የምርጫ ዝግጅት ሥራ የተሻለ ምርጫ ለማካሄድ ወሳኝ መሆኑን አስታወቁ።