ድምጽ የሳልሳይ ወያነ ትግራይ ም/ሊቀመንበር ታሰሩ ኤፕሪል 22, 2021 ሙሉጌታ አጽብሃ Your browser doesn’t support HTML5 ሳልሳይ ወያነ ትግራይ /ሳወት/ ፓርቲ ሁለት ከፍተኛ የአመራር አባላቱ እንደታሰሩ ገለፀ። ምክትል ሊቀ መንበሩ አቶ አሉላ ሃይሉ እና የፋይናንስ ሃላፊው አቶ ካህሳይ ሃይሉ ዛሬ መቀሌ ከተማ ውስጥ በወታደሮች መያዛቸውን ያስታወቀው ፓርቲው ድርጊቱ የሰላማዊ ትግል እንቅስቃሴን የሚገታ ነው ብሏል። ከክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር መልስ ለማግኘት ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም።