የድሬዳዋ ፓርቲዎች በጋራ እንደሚሰሩ አስታወቁ

Your browser doesn’t support HTML5

በድሬዳዋ አስተዳደር የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤቶች ተቋቁመዋል። ምክር ቤቶቹ ከምርጫ ቅስቀሳ እስከ ድህረ ምርጫ ያሉ ሂደቶች ሰላማዊ ሆነው እንዲከናወኑ ተወዳዳሪ ፓርቲዎች በጋራ የሚመክሩባቸው ይሆናሉ ተብሏል።