የመራጮች ምዝገባ ተግዳሮት እንደገጠመው ተገለጸ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የመራጮች ምዝገባ ከፍተኛ ተግዳሮት እንደገጠመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የሰላም እጦትና የመጓጓዣ ችግሮች ተጠቃሾች እንደሆኑም ተነገረ። የተቃዋሚዎች ፓርቲዎች ዕጩዎች በሚደርሰው ተፅዕኖ ለዕጩዎች ምዝገባ መቀዛቀዝ እንደምክንያት ተጠቅሷል። ለዕጩዎቹ መታሰር የገዥው ፓርቲ ተወካይ ይቅርታ ጠይቀዋል።