የነጃዋር ምስክርነት መሰማት ጉዳይ
Your browser doesn’t support HTML5
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይገባኝ ሰሚ ችሎት እነ ጃዋር መሐመድ ከእስር ቤት በቪዲዮ የይግባኝ ክርክር እንዲያድርጉ ለዛሬ ይዞት የነበረው ቀጠሮ ተለዋጭ ቀጠሮ እንደተሰጠበት የተከሳሾች ጠበቃና ጠቅላይ ዐቃቤ አስታውቀዋል። ችሎቱ ሊመለከት የነበረው ዐቃቤ ሕግ የተወሰኑ ምስክሮቹን በዝግና ከመረጃ ጀርባ ለማሰማት ያቀረበውን እና በከፍተኛ ፍርድ ቤት ተቀባይነት ያላገኘውን ጥያቄ ይግባኝ ነው።