ቆይታ፦ ከስራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን አማካሪ ቤርናር ላውራንዱ ጋር

Your browser doesn’t support HTML5

Freelancing, outsourcing and Gigs የሚሉ ቃላትን ያቀናጀው አሰራር ኢትዮጵያዊያን ወጣቶች ጥራት ያለው አገልግሎት በተሻለ ዋጋ ከሚያስሱ ሀገራት እና የሀገር ውስጥ እና የውጭ ተቋማት ስራዎችን በተለያየ የውል ግንኙነት አማካኝነት ተረክበው የሚሰሩበት ዓይነት ነው።