የነቀምቴው የቦንብ ፍንዳታ
Your browser doesn’t support HTML5
ባለፈው ቅዳሜ የነቀምቴ ከተማ የቦምብ ፍንዳታ የሰው ህይወት መጥፋቱንና በርካቶች መቁሰላቸውን ፖሊስ አስታወቀ።
የከተማይቱ የፖሊስ አዛዥ የጥቃቱን ፈጽሚዎች ማንነት ተናግረዋል። ተጠርጣሪዎች መያዛቸውንም አስታውቀዋል።
Your browser doesn’t support HTML5