በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ጀመረ
Your browser doesn’t support HTML5
በትግራይ ክልል ለሰባት ቀናት ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ አገልግሎት በዛሬው ዕለት በአንዳንድ አካባቢዎች መመለስ ጀምሯል።
Your browser doesn’t support HTML5