በአንፆኪያ ግጭት ህይወት ጠፋ

Your browser doesn’t support HTML5

በሰሜን ሸዋ ዞን የአንጾኪያ ገምዛ ወረዳንና በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የአርጡማ ፉርሲን ወረዳ በሚያጎራብቱት አገረማርያም ሟጨራ ቀበሌና ዲምቱ ጨቆርሶ ቀበሌ ላይ ነው በተፈጠረ ግጭት በትንሹ ሁለት ሰዎች ሳይሞቱና አምስት የሚደርሱ ሳይቆስሉ እንዳልቀሩ ከስፍራዎቹ የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ለግጭቱ ምክንያት አንዱ ሌላውን ተጠያቂ እያደረገ ነው፡፡